ዘፀአት 36:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለድንኳኑም ከማይነቅዝ ዕንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አበጁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለማደሪያው የሚቆሙ ሳንቃዎችን ከግራር እንጨት ሠራ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ለድንኳኑም መደገፊያ ቀጥተኛ የሆኑ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሠሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ለማደሪያውም ከግራር እንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ። Ver Capítulo |