ከሚስያም ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
ስለዚህ በሚስያ በኩል አድርገው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
በሚስያም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
በሚያስም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
ከጢሮአዳም ወጥተን ወደ ሰሞትራቄ ገባን፤ በማግሥቱም ናጶሊ ወደምትባለው ሀገር በመርከብ መጣን።
ሚስያ በደረሱ ጊዜም ወደ ቢታንያ ሊሄዱ ወደዱ፤ የጌታችን ኢየሱስ መንፈስ ግን አልፈቀደላቸውም።
እነርሱም ቀድመውን ሄደው በጢሮአስ ቆዩን።
እኛ ግን ከፋሲካ በኋላ ከፊልጵስዩስ ተነሥተን በባሕር ላይ ተጕዘን በአምስት ቀን ወደ ጢሮአስ ደረስን፤ በዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።
ለክርስቶስም ወንጌል ጢሮአዳ በደረስሁ ጊዜ በእግዚአብሔር በሩ ተከፈተልኝ።
ስትመጣ በጢሮአዳ ከአክርጳ ዘንድ የተውሁትን በርኖሱንና መጻሕፍቱን ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ።