ሐዋርያት ሥራ 16:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አድርገው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሚስያም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከሚስያም ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሚያስም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። Ver Capítulo |