ሐዋርያት ሥራ 20:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱም ቀድመውን ሄደው በጢሮአስ ቆዩን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነዚህም ሰዎች ወደ ፊት ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ቀድመውን ሄደው በጢሮአዳ ቈዩን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን። Ver Capítulo |