La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ነገሥት 19:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዕረ​ፍት አደ​ረ​ግሁ፤ የባ​ዕድ ውኃ​ንም ጠጣሁ፥ የተ​ገ​ደ​በ​ው​ንም ውኃ ሁሉ በእ​ግሬ ጫማ አደ​ር​ቃ​ለሁ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በባዕድ ምድር የውሃ ጕድጓዶችን ቈፈርሁ፤ በዚያም ውሃ ጠጣሁ። የግብጽን ምንጮች ሁሉ፣ በእግሬ ረግጬ አደረቅሁ።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

‘በባዕድ አገር ጉድጓድ ቆፍሬ፥ ውሃ ጠጣሁ፤ በእግሬ ኮቴዎች የግብጽን ወንዞች አድርቄአለሁ’ ብለህ ታብየሃል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

‘በባዕድ አገር ጒድጓድ ቆፍሬ፥ ውሃ ጠጣሁ፤ በእግሬ ኮቴዎች የግብጽን ወንዞች አድርቄአለሁ’ ብለህ ታብየሃል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ቈፈርሁም፤ እንግዳውንም ውሃ ጠጣሁ፤ የተገደበውንም ውሃ ሁሉ በእግሬ ጫማ አደርቃለሁ፤” ብለህ በመልእክተኞችህ እጅ በእግዚአብሔር ላይ ተገዳደርህ።

Ver Capítulo



2 ነገሥት 19:24
6 Referencias Cruzadas  

በአ​ባቱ በአ​ብ​ር​ሃም ዘመን የአ​ባቱ ሎሌ​ዎች የማ​ሱ​አ​ቸ​ውን ጕድ​ጓ​ዶች ሁሉ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤም ሰዎች ደፈ​ኑ​አ​ቸው፤ አፈ​ር​ንም ሞሉ​ባ​ቸው።


ወደ ከተ​ማም ቢገባ እስ​ራ​ኤል ሁሉ ወደ​ዚ​ያች ከተማ ገመድ ይወ​ስ​ዳሉ፤ እኛም አንድ ድን​ጋይ እን​ኳን እስ​ከ​ማ​ይ​ገ​ኝ​ባት ድረስ ወደ ወንዙ ውስጥ እን​ስ​ባ​ታ​ለን።”


ሁለት የሐ​ሰት ምስ​ክ​ሮ​ች​ንም በፊቱ አስ​ቀ​ም​ጡና፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንና ንጉ​ሡን ሰድ​ቦ​አል ብለው ይመ​ስ​ክ​ሩ​በት፤ አው​ጥ​ታ​ች​ሁም እስ​ኪ​ሞት ድረስ በድ​ን​ጋይ መት​ታ​ችሁ ግደ​ሉት።”


ጠላ​ትም፦ ‘አሳ​ድጄ እይ​ዛ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ምር​ኮም እካ​ፈ​ላ​ለሁ፤ ነፍ​ሴ​ንም አጠ​ግ​ባ​ታ​ለሁ፤ በሰ​ይ​ፌም እገ​ድ​ላ​ለሁ፤ በእ​ጄም እገ​ዛ​ለሁ’ አለ።


ወን​ዞ​ችም ይነ​ጥ​ፋሉ። ቦዮ​ችና መስ​ኖች ያን​ሳሉ፤ ይደ​ር​ቃ​ሉም፤ ደን​ገ​ልና ቄጤማ ይጠ​ወ​ል​ጋሉ።