La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ዜና መዋዕል 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያ​ችም ሌሊት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሰ​ሎ​ሞን ታየው፥ “የም​ሰ​ጥ​ህን ከእኔ ለምን” አለው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዚያ ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ተገልጦ፣ “እንድሰጥህ የምትፈልገውን ሁሉ ጠይቀኝ” አለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያም ሌሊት ጌታ፦ “እንድሰጥህ የምትፈልገውን ነገር ጠይቀኝ” ሲል ለሰሎሞን ተገለጠ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ተገልጦ “ምን እንድሰጥህ ትፈልጋለህ?” ሲል ጠየቀው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር “ምን እንድሰጥህ ለምነኝ፤” ሲል ለሰሎሞን ተገለጠ።

Ver Capítulo



2 ዜና መዋዕል 1:7
8 Referencias Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በገ​ባ​ዖን ለሰ​ሎ​ሞን እንደ ተገ​ለ​ጠ​ለት ዳግ​መኛ ተገ​ለ​ጠ​ለት።


ኢየሱስም መልሶ “ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” አለው። ዕውሩም “መምህር ሆይ! አይ ዘንድ፤” አለው።


ያን​ጊ​ዜም እኔን የም​ት​ለ​ም​ኑኝ አን​ዳች የለም፤ እው​ነት እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ በስሜ አብን ብት​ለ​ም​ኑት ሁሉን ይሰ​ጣ​ች​ኋል።