2 ዜና መዋዕል 1:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ተገልጦ “ምን እንድሰጥህ ትፈልጋለህ?” ሲል ጠየቀው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በዚያ ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ተገልጦ፣ “እንድሰጥህ የምትፈልገውን ሁሉ ጠይቀኝ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚያም ሌሊት ጌታ፦ “እንድሰጥህ የምትፈልገውን ነገር ጠይቀኝ” ሲል ለሰሎሞን ተገለጠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ታየው፥ “የምሰጥህን ከእኔ ለምን” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር “ምን እንድሰጥህ ለምነኝ፤” ሲል ለሰሎሞን ተገለጠ። Ver Capítulo |