La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ማደ​ሪ​ያ​ዎ​ቻ​ቸ​ውም በየ​ሰ​ፈ​ራ​ቸው በየ​ዳ​ር​ቻ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው፤ ለአ​ሮን ልጆች ለቀ​ዓት ወገ​ኖች አን​ደ​ኛው ዕጣ ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

መኖሪያዎቻቸው እንዲሆኑ የተመደቡላቸው ቦታዎች እነዚህ ናቸው፦ የመጀመሪያው ዕጣ የእነርሱ ስለ ሆነ፣ ከቀዓት ጐሣ ለሆኑት ለአሮን ዘሮች የተመደቡላቸው መኖሪያዎች እነዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ማደሪያዎቻቸውም በየሰፈራቸው በየዳርቻቸው እነዚህ ናቸው፤ አንደኛው ዕጣ የወጣው ለአሮን ልጆች ለቀዓት ወገኖች ነበረ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለአሮን ልጆች የተመደቡት የሰፈራ ቦታዎች የሚከተሉት ናቸው፤ የመጀመሪያው ዕጣ ለቃሃት ወገን ስለ ወጣ

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ማደሪያዎቻቸውም በየሰፈራቸው በየዳርቻቸው እነዚህ ናቸው፤ ለአሮን ልጆች ለቀዓት ወገኖች አንደኛው ዕጣ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:54
7 Referencias Cruzadas  

የይ​ስ​ማ​ኤል ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ስማ​ቸ​ውም በየ​መ​ን​ደ​ራ​ቸ​ውና በየ​ሰ​ፈ​ራ​ቸው ይህ ነው፤ በየ​ወ​ገ​ና​ቸ​ውም ዐሥራ ሁለት አለ​ቆች ናቸው።


ልጁ ሳዶቅ፥ ልጁ አኪ​ማ​ኦስ።


ለቀ​ዓ​ትም የእ​ን​በ​ረም ወገን፥ የይ​ስ​ዓር ወገን፥ የኬ​ብ​ሮ​ንም ወገን፥ የአ​ዛ​ሔ​ልም ወገን ነበሩ፤ የቀ​ዓት ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው።


የተ​ቀ​መ​ጡ​ባ​ቸ​ውን ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውን ሁሉ፥ ሰፈ​ሮ​ቻ​ቸ​ው​ንም ሁሉ በእ​ሳት አቃ​ጠሉ።


የፊ​ተ​ኛው ዕጣ ለእ​ነ​ርሱ ስለ​ወጣ የሌዊ ልጆች የቀ​ዓት ወገን ለሆኑ ለአ​ሮን ልጆች ሆኑ።