La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሐ​ና​ን​ያም ልጆች ፈላ​ጥ​ያና ልጁ ኢያ​ሴያ ነበሩ። ረፋያ ልጁ፥ አርና ልጁ፥ አብ​ድዩ ልጁ፥ ሴኬ​ንያ ልጁ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሐናንያ ዘሮች፤ ፈላጥያ፣ የሻያ፤ እንዲሁም የረፋያ፣ የአርናን፣ የአብድዩና የሴኬንያ ወንዶች ልጆች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሐናንያም ልጆች ፈላጥያና የሻያ ነበሩ። የረፋያ ልጆች፥ የአርናን ልጆች፥ የአብድዩ ልጆች፥ የሴኬንያ ልጆች።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሐናንያም ፈላጥያና ይሻዕያ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ይሻዕያም ረፋያን ወለደ፤ ረፋያም አርናንን ወለደ፤ አርናን አብድዩን ወለደ፤ አብድዩም ሸካንያን ወለደ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የሐናንያም ልጆች ፈላጥያና የሻያ ነበሩ። የረፋያ ልጆች፥ የአርናን ልጆች፥ የአብድዩ ልጆች፥ የሴኬንያ ልጆች።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 3:21
5 Referencias Cruzadas  

አሱባ፥ አሄል፥ በራ​ክያ፥ ሐሳ​ድያ፥ አስ​ቦ​ሴድ አም​ስት ናቸው።


የሴ​ኬ​ን​ያም ልጅ ሰማ​ዕያ ነበረ። የሰ​ማ​ዕ​ያም ልጆች ሐጡስ፥ ኢዮ​ሔል፥ ቤር​ያሕ፥ ነዋ​ድያ፥ ሳፌጥ ስድ​ስት ነበሩ።


በካ​ህ​ና​ቱም ከተ​ሞች ለታ​ላ​ላ​ቆ​ችና ለታ​ና​ና​ሾች ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው በየ​ሰ​ሞ​ና​ቸው ክፍ​ላ​ቸ​ውን በእ​ም​ነት ይሰጡ ዘንድ ኤዶም፥ ብን​ያስ፥ ኢያሱ፥ ሴሚ፥ አማ​ርያ፥ ኮክ​ን​ያስ ከእጁ በታች ነበሩ።


ከሴ​ኬ​ንያ ልጆች፥ ከፋ​ሮስ ልጆች ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የተ​ቈ​ጠሩ መቶ አምሳ ወን​ዶች ናቸው።


ፈላ​ጥያ፥ ሐናን፥ ዓናያ፤