ከኤልሳፋን ልጆች፤ አለቃው ሰማያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ፤
ከኤሊጻፋን ዘሮች፣ አለቃውን ሸማያንና ሁለት መቶ የሥጋ ዘመዶቹን፤
ከኤሊጻፋን ልጆች፤ ከሁለት መቶ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ሸማያ ነበር፤
ከኤሊጻፋን ጐሣ፥ ሸማዕያ ሁለት መቶ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤
ከኤሊጻፋን ልጆች አለቃው ሸማያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ፤
ከጌድሶን ልጆች፤ አለቃው ኢዮሔት፥ ወንድሞቹም መቶ ሠላሳ፤
ከኬብሮን ልጆች፤ አለቃው ኢዮሔል፥ ወንድሞቹም ሰማንያ፤
የዑዝኤልም ልጆች ሚሳኤል፥ ኤልሳፋን፥ ሴትሪ ናቸው።