1 ዜና መዋዕል 15:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኬብሮን ልጆች፤ አለቃው ኢዮሔል፥ ወንድሞቹም ሰማንያ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከኬብሮን ዘሮች፣ አለቃውን ኤሊኤልንና ሰማንያ የሥጋ ዘመዶቹን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከኬብሮን ልጆች፤ ከሰማንያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኤሊኤል ነበር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከኬብሮን ጐሣ፥ ኤሊኤል ሰማኒያ ለሚሆኑ የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከኬብሮን ልጆች አለቃው ኤሊኤል፥ ወንድሞቹም ሰማንያ፤ Ver Capítulo |