1 ዜና መዋዕል 15:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከጌድሶን ልጆች፤ አለቃው ኢዮሔት፥ ወንድሞቹም መቶ ሠላሳ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከጌርሶን ዘሮች፣ አለቃውን ኢዩኤልንና አንድ መቶ ሠላሳ የሥጋ ዘመዶቹን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከጌድሶን ልጆች፤ ከመቶ ሠላሳ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኢዮኤል ነበር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከጌርሾን ጐሣ፥ ኢዮኤል መቶ ሠላሳ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከጌድሶን ልጆች አለቃው ኢዮኤል፥ ወንድሞቹም መቶ ሠላሳ፤ Ver Capítulo |