1 ዜና መዋዕል 15:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከሜራሪ ልጆችም፤ አለቃው ዓሣያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ ኀምሳ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከሜራሪ ዘሮች፣ አለቃውን ዓሣያንና ሁለት መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከሜራሪ ልጆች፤ ከሁለት መቶ ሀያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ዓሣያ ነበር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከመራሪ ጐሣ፥ ዐሣያ ሁለት መቶ ኻያ ለሚሆኑት የጐሣው አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከሜራሪ ልጆች አለቃው ዓሣያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ ሀያ፤ Ver Capítulo |