ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ።
ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤
ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤
ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤
ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤
ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ።
“እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘አንድ ሰው ወንድ ልጅ ሳይተካ ቢሞት ውርሱን ለሴት ልጁ አስተላልፉ።