ዘኍል 27:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítulo |