ዘኍል 27:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤ Ver Capítulo |