ዘኍል 27:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítulo |