ዘኍል 27:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤ Ver Capítulo |