ምሳሌ 3:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱም ለአንተ ረጅምና የአማረ ሕይወትን ይሰጡሃል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለነፍስህ ሕይወት፣ ለዐንገትህም ጌጥ ይሆናሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለነፍስህም ሕይወት ይሆናሉ፥ ለአንገትህም ሞገስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነፍስህ ትድን ዘንድ፥ ለአንገትህም ሞገስ ይሆንህ ዘንድ። ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል። |
ይህ ሕግ የባዶ ቃላት ቅንብር አይደለም፤ እርሱ የሕይወታችሁ መሠረት ነው፤ ስለዚህ ለዚህ ቃል ታዛዦች ሁኑ፤ ይህን ብታደርጉ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሱአት ምድር ለረዥም ዘመን ትኖራላችሁ።”