እስራኤላውያን በኤዶም ግዛት ዙሪያ ለመሄድ አስበው ከሖር ተራራ ተነሥተው ወደ ቀይ ባሕር በሚወስደው መንገድ ተጓዙ፤ ነገር ግን በመንገድ ሳሉ የሕዝቡ ትዕግሥት አለቀ፤
ዘኍል 33:41 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሖር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በጸልሞና ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነርሱም ከሖር ተራራ ተነሥተው በሴልሞና ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። |
እስራኤላውያን በኤዶም ግዛት ዙሪያ ለመሄድ አስበው ከሖር ተራራ ተነሥተው ወደ ቀይ ባሕር በሚወስደው መንገድ ተጓዙ፤ ነገር ግን በመንገድ ሳሉ የሕዝቡ ትዕግሥት አለቀ፤