መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ወር፥ በዐሥራ አምስተኛው ቀን፥ ከኤሊም ተነሥተው በሲና እና በኤሊም መካከል ወዳለው “ሲን” ተብሎ ወደሚጠራው ምድረ በዳ መጡ።
ዘኍል 33:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ። |
መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ወር፥ በዐሥራ አምስተኛው ቀን፥ ከኤሊም ተነሥተው በሲና እና በኤሊም መካከል ወዳለው “ሲን” ተብሎ ወደሚጠራው ምድረ በዳ መጡ።