ነህምያ 7:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከምርኮ ከተመለሱት ከእያንዳንዱ ጐሣ ተወጣጥተው የተመዘገቡት የእስራኤል ጐሣዎችና የትውልዳቸው ብዛት ይህ ነው፦ ከፓርዖሽ ወገን የተመዘገቡ 2172 ከሸፋጥያ ወገን የተመዘገቡ 372 ከአራሕ ወገን የተመዘገቡ 652 የኢያሱና የኢዮአብ ትውልድ ጐሣ ከሆነው ከፓሐትሞአብ ወገን የተመዘገቡ 2818 ከዔላም ወገን የተመዘገቡ 1254 ከዛቱ ወገን የተመዘገቡ 845 ከዛካይ ወገን የተመዘገቡ 760 ከቢኑይ ወገን የተመዘገቡ 648 ከቤባይ ወገን የተመዘገቡ 628 ከዓዝጋድ ወገን የተመዘገቡ 2322 ከአዶኒቃም ወገን የተመዘገቡ 667 ከቢግዋይ ወገን የተመዘገቡ 2067 ከዓዲን ወገን የተመዘገቡ 655 ሕዝቅያስ ተብሎ ከሚጠራው ከአጤር ወገን የተመዘገቡ 98 ከሐሹም ወገን የተመዘገቡ 328 ከቤጻይ ወገን የተመዘገቡ 324 ከሐሪፍ ወገን የተመዘገቡ 112 ከገባዖን ወገን የተመዘገቡ 95 አዲሱ መደበኛ ትርጒም የፋሮስ ዘሮች 2,172 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የፓርዖሽ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የፋሮስ ልጆች ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የእስራኤልም ሕዝብ ሰዎች ቁጥር ይህ ነው፥ የፋሮስ ልጆች፥ ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት። |
ከፓርዖሽ ወገን 2172 ከሸፋጥያ ወገን 372 ከአራሕ ወገን 775 ከፓሐትሞአብ ወገን የኢያሱና የኢዮአብ ዘሮች 2812 ከዔላም ወገን 1254 ከዛቱ ወገን 945 ከዛካይ ወገን 760 ከባኒ ወገን 642 ከቤባይ ወገን 623 ከዓዝጋድ ወገን 1222 ከአዶኒቃም ወገን 666 ከቢግዋይ ወገን 2056 ከዓዲን ወገን 454 በሕዝቅያስ በኩል ከአጤር ወገን 98 ከቤጻይ ወገን 323 ከዮራ ወገን 112 ከሐሹም ወገን 223 ከጊባር ወገን 95
ከሕዝቡ መሪዎች ወገን፦ ፓርዖሽ፥ ፓሐትሞአብ፥ ዔላም፥ ዛቱ፥ ባኒ፥ ቡኒ፥ ዓዝጋድ፥ ቤባይ፥ አዶኒያ፥ ቢግዋይ፥ ዓዲን፥ አጤር፥ ሕዝቅያስ፥ ዓዙር፥ ሆዲያ፥ ሐሹም፥ ቤጻይ፥ ሐሪፍ፥ ዐናቶት፥ ኔባይ፥ ማግፒዓሽ፥ መሹላም፥ ሔዚር፥ መሼዛብኤል፥ ጻዶቅ፥ ያዱዐ፥ ፐላጥያ፥ ሐናን፥ ዓናያ፥ ሆሴዕ፥ ሐናንያ፥ ሐሹብ፥ ሀሎሔሽ፥ ፒልሐ፥ ሾቤቅ፥ ረሑም፥ ሐሻብና፥ ማዕሤያ፥ አኪያ፥ ሐናን፥ ዓናን፥ ማሉክ፥ ሐሪምና በዓና።
ሲመለሱም መሪዎቻቸው ዘሩባቤል፥ ኢያሱ፥ ነህምያ፥ ዐዛርያ፥ ረዓምያ፥ ናሐማኒ፥ መርዶክዮስ፥ ቢልሻን፥ ሚስፔሬት፥ ቢግዋይ፥ ነሑምና በዓና ናቸው።