ማቴዎስ 6:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይገኛል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያው ይሆናልና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሃብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይሆናልና። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። |
እነሆ እኔ ጳውሎስ “ዕዳውን እከፍልሃለሁ” ብዬ በገዛ እጄ ጽፌ አረጋግጥልሃለሁ፤ ሆኖም ስለ ሕይወትህ አንተ ራስህ እንኳ የእኔ ባለዕዳ መሆንክን እኔ ላስታውስህ አያስፈልግም።