La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 38:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህ በኋላ በእጁ ላይ ቀይ ክር የነበረው ወንድሙ ተወለደ፤ ስሙም ዛራሕ ተባለ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያ በኋላ እጁ ላይ ቀይ ክር የታሰረለት ወንድሙ ተወለደ፤ ስሙም ዛራ ተባለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚያ በኋላ እጁ ላይ ቀይ ክር የታሰረለት ወንድሙ ተወለደ፥ ስሙም ዛራ ተባለ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ር​ሱም በኋላ ቀይ ፈትል በእጁ ያለ​በት ወን​ድሙ ወጣ፤ ስሙም ዛራ ተባለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ስሙንም ፋሬስ ብላ ጠራችው። ከእርሱም በኍላ ቀይ ፈትል በእጁ ያለበት ወንድሙ ወጣ ስሙም ዛራ ተባለ።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 38:30
5 Referencias Cruzadas  

የይሁዳ ልጆች፦ ዔር፥ ኦናን፥ ሴላ፥ ፋሬስና ዛራሕ ናቸው፤ ዔርና ኦናን ግን በከነዓን ምድር ሞተዋል። የፋሬስ ልጆች ሔጽሮንና ሐሙል ናቸው።


ይሁዳ የልጁ ሚስት ከነበረችው ከትዕማር ፋሬስና ዛራሕ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። የይሁዳ ልጆች በድምሩ አምስት ነበሩ።


ከይሁዳ ነገድ የዛራ ጐሣ ተወላጅ የሆነው የመሼዛቤል ልጅ ፐታሕያ የእስራኤልን ሕዝብ በሚመለከት ጉዳይ የፋርስ ንጉሥ እንደ ራሴ ነበር።


ይሁዳ ፋሬስንና ዛራን ትዕማር ከምትባል ሴት ወለደ፤ ፋሬስ ሔስሮንን ወለደ፤ ሔስሮንም አራምን ወለደ፤