አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ።
አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤
አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥
አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤
አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥
አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድን ከወለደ በኋላ 500 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶች ልጆችንና ሴቶችን ልጆች ወለደ።
ከዚህ በኋላ 403 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶች ልጆችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።
አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ፤
ሼላሕ የቃይንም ልጅ፥ ቃይንም የአርፋክስድ ልጅ፥ አርፋክስድ የሴም ልጅ፥ ሴም የኖኅ ልጅ፥ ኖኅ የላሜሕ ልጅ፥