2 ሳሙኤል 22:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አረማመዴን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሜዳም አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። |
አንተ የእውነት አምላክ ነህ፤ እባክህን ለጸሎቴ መልስ ስጠኝ! እኔ በጣም በጭንቀት ላይ ነበርኩ አንተ ግን ነጻ አወጣኸኝ፤ አሁንም ራራልኝና ጸሎቴን ስማ።