ዘኍል 34:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “የምሥራቁም ድንበራችሁን ከሐጸርዔናን ወደ ሴፋማ የወሰን ምልክት ታደርጋላችሁ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለምሥራቁ ድንበራችሁም እንደዚሁ ከሐጻርዔናን እስከ ሴፋማ ምልክት አድርጉበት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የምሥራቁ ወሰናችሁን ከሐጻርዔናን እስከ ሸፋም ምልክት ታደርጋላችሁ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “በምሥራቅ በኩል ያለው ወሰናችሁም ከሴፋማ አርሴናይን ጀምሮ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የምሥራቁም ዳርቻችሁን ከሐጸርዔናን ወደ ሴፋማ ምልክት ታመለክታላችሁ፤ |
የምሥራቁ ድንበር በሐውራንና በደማስቆ፤ በገለዓድና በእስራኤልም ምድር መካከል እስከ ዮርዳኖስ ይሆናል። ከሰሜኑ ድንበር ጀምሮ እስከ ምሥራቁ ባሕር እስከ ታማር ድረስ፤ ይህም የምሥራቁ ድንበር ነው።
በምሥራቅም በኩል ያለው ድንበር እስከ ጨው ባሕር እስከ ዮርዳኖስም መጨረሻ ነበረ። በሰሜንም በኩል ያለው ድንበር በዮርዳኖስ መጨረሻ እስካለው እስከ ባሕሩ ልሳን ድረስ ነበረ፤