ዘኍል 34:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “በምሥራቅ በኩል ያለው ወሰናችሁም ከሴፋማ አርሴናይን ጀምሮ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለምሥራቁ ድንበራችሁም እንደዚሁ ከሐጻርዔናን እስከ ሴፋማ ምልክት አድርጉበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 “የምሥራቁም ድንበራችሁን ከሐጸርዔናን ወደ ሴፋማ የወሰን ምልክት ታደርጋላችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “የምሥራቁ ወሰናችሁን ከሐጻርዔናን እስከ ሸፋም ምልክት ታደርጋላችሁ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የምሥራቁም ዳርቻችሁን ከሐጸርዔናን ወደ ሴፋማ ምልክት ታመለክታላችሁ፤ Ver Capítulo |