ከሖርም ተራራ የኤዶምያስን ምድር በዙርያው አድርገው ለመሄድ በኤርትራ ባሕር መንገድ ተጓዙ፤ ሕዝቡም በመንገድ እየተጓዙ ሳሉ ጉልበታቸው ደከመ።
ዘኍል 33:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነርሱም ከሖር ተራራ ተነሥተው በሴልሞና ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሖር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በጸልሞና ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። |
ከሖርም ተራራ የኤዶምያስን ምድር በዙርያው አድርገው ለመሄድ በኤርትራ ባሕር መንገድ ተጓዙ፤ ሕዝቡም በመንገድ እየተጓዙ ሳሉ ጉልበታቸው ደከመ።