Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 33:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 በከነዓን ምድርም በደቡብ በኩል ተቀምጦ የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ የእስራኤል ልጆች እንደመጡ ሰማ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 በከነዓን በምትገኘው በኔጌብ የሚኖረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ፣ የእስራኤላውያንን መምጣት ሰማ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 በደቡብ ከነዓን በምትገኘው በዐራድ አገር የሚኖረው ከነዓናዊው የዐራድ ንጉሥ እስራኤላውያን መምጣታቸውን ሰማ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 በከ​ነ​ዓን ምድ​ርም ተቀ​ምጦ የነ​በ​ረው ከነ​ዓ​ና​ዊው የዓ​ራድ ንጉሥ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እንደ መጡ ሰማ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 በከነዓን ምድርም በደቡብ በኩል ተቀምጦ የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ የእስራኤል ልጆች እንደ መጡ ሰማ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 33:40
4 Referencias Cruzadas  

አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ።


አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ሦስት ዓመት ነበር።


እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos