La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 33:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሐጼሮትም ተጉዘው በሪትማ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሐጼሮት ተነሥተው በሪትማ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከሐጼሮት ተነሥተው በመጓዝ በሪትማ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከአ​ቤ​ሮ​ትም ተጕ​ዘው በራ​ታማ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሐጼሮትም ተጕዘው በሪትማ ሰፈሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 33:18
3 Referencias Cruzadas  

ከዚያም በኋላ ሕዝቡ ከሐጼሮት ተጓዙ፥ በፋራንም ምድረ በዳ ሰፈሩ።


ከኬብሮን-ሐታማም ተጉዘው በሐጼሮት ሰፈሩ።


ከሪትማም ተጉዘው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።