የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አንድ።
የሎድ፣ የሐዲድና የኦኖም ዘሮች 721
የሎድና ሐዲድ የሐኖም ልጆች ሰባት መቶ ሃያ አንድ።
የሎድና የሐዲድ የኦኖም ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አንድ።
የኤልፍዓልም ልጆች፤ ዔቤር፥ ሚሻም አኖንና ሎድን መንደሮቻቸውንም የሠራ ሻሚድ ነበሩ፤
የሎድ የሐዲድና የኦኖ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አምስት።
ሰንባላጥና ጌሼም እንዲህ ብለው ላኩብኝ፦ “ናና በኦኖ ሜዳ ባሉት መንደሮች እንገናኝ፤” ነገር ግን ክፉ ሊያደርሱብኝ አቅደው ነበር።
የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት።
የሰናአ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
ጴጥሮስም በየስፍራው ሁሉ ሲዞር በልዳ ወደሚኖሩ ቅዱሳን ደግሞ ወረደ።
በልዳና በሰሮናም የሚኖሩ ሁሉ እርሱን አይተው ወደ ጌታ ተመለሱ።