La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወንድሞቻቸው መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፤ አለቃቸውም የሃግዶሊም ልጅ ዛብዲኤል ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንዲሁም ብርቱ የሆኑት ወንድሞቹ 128 ሰዎች፤ የእነርሱም ዋና አለቃ የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የእርሱም ወንድሞች ስመጥር ወታደሮች የሆኑት አባላት ብዛት 128 ነበር፤ መሪያቸውም ዛብድኤል ተብሎ የሚጠራ የሐጌዶሊም ልጅ ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም መቶ ሃያ ስም​ንት ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን፤ አለ​ቃ​ቸ​ውም የሐ​ጊ​ዶ​ሌም ልጅ ዘብ​ዲ​ሔል ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወንድሞቻቸውም መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፥ አለቃቸውም የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበረ።

Ver Capítulo



ነህምያ 11:14
6 Referencias Cruzadas  

ለልጁም ለሸማያ ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፤ ጽኑዓንም ኃያላን ነበሩና በአባታቸው ቤት ሠለጠኑ።


የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቆች ወንድሞቻቸው ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ነበሩ፤ ለእግዚአብሔር ቤት ለሚከናወነው የአገልግሎት ሥራ እጅግ ብቃት ያላቸው ሰዎች ነበሩ።


ወንድሞቹ የአባቶች መሪዎች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢሜር ልጅ፥ የምሺሌሞት ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የዓዛርኤል ልጅ ዓማሽሳይ፥


ከሌዋውያንም የቡኒ ልጅ፥ የሐሻብያ ልጅ፥ የዓዝሪቃም ልጅ፥ የሐሹብ ልጅ ሽማዕያ፤


በእግዚአብሔር ቤት ሥራ ላይ ከነበሩ መዘምራን ከአሳፍ ልጆች ወገን የሚካ ልጅ፥ የማታንያ ልጅ፥ የሓሻብያ ልጅ፥ የባኒ ልጅ ዑዚ በኢየሩሳሌም የሌዋውያን አለቃ ነበረ።


መዕሤያ፥ ሽማዕያ፥ አልዓዛር፥ ኡዚ፥ ይሆሐናን፥ ማልኪያ፥ ዔላም፥ ዓዜር ቆምን። መዘምራኑም በዪዝራሕያ መሪነት በታላቅ ድምፅ ዘመሩ።