ዘሌዋውያን 8:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት ታቃጥሉታላችሁ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የተረፈውንም ሥጋና ቂጣ በእሳት አቃጥሉ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የተረፈ ሥጋም ሆነ ዳቦ ቢኖር በእሳት አቃጥሉት፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት አቃጥሉት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት ታቃጥሉታላችሁ። |
እርሱ፥ “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፤ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፤” ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳንም ቀን አሁን ነው።