በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ።
ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ።
በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ።
ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ።
የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ።
ወይም በእርሱ ዘንድ በቅርብ ስላለችው ያላገባች ድንግል እኅቱ ስለ እርሷ ራሱን ያርክስ።
ካህናት አናታቸውን አይላጩ፥ ጢማቸውንም አይላጩ፥ ገላቸውንም በመቁረጥ አይተልትሉ።