ዘሌዋውያን 21:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ወይም በእርሱ ዘንድ በቅርብ ስላለችው ያላገባች ድንግል እኅቱ ስለ እርሷ ራሱን ያርክስ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እንዲሁም ባለማግባቷ ከርሱ ጋራ ስለምትኖር እኅቱ ራሱን ሊያረክስ ይችላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወይም ካላገባች እኅቱ በቀር፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ወይም ከቀረበች ያላገባች ድንግል እኅት በቀር ራሳቸውን አያርክሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ወይም የቀረበችው ያልተጋባች ድንግል እኅቱ በእርስዋ ይርከስ። Ver Capítulo |