ዘሌዋውያን 21:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ። Ver Capítulo |