ሆሎፎርኒስም እንዲህ አለ፦ “ኃይል በእጃችን፥ ጥፋት ግን ጌታዬን በካዱት ላይ እንዲሆን ከሕዝቡ ቀድሞ የላከሽ እግዚአብሔር መልካም አደረገ።
ሆሎፎርኒስም አላት፥ “ኀይል በእጃችን፥ ጥፋትም ጌታዬን በካዱት ላይ ይሆን ዘንድ ከሕዝብሽ አስቀድሞ የላከሽ እግዚአብሔር በጎ ነገርን አደረገ።