Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሆሎፎርኒስም አላት፥ “ኀይል በእጃችን፥ ጥፋትም ጌታዬን በካዱት ላይ ይሆን ዘንድ ከሕዝብሽ አስቀድሞ የላከሽ እግዚአብሔር በጎ ነገርን አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሆሎፎርኒስም እንዲህ አለ፦ “ኃይል በእጃችን፥ ጥፋት ግን ጌታዬን በካዱት ላይ እንዲሆን ከሕዝቡ ቀድሞ የላከሽ እግዚአብሔር መልካም አደረገ። Ver Capítulo |