Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 “ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ በፊት ውበትና በአነጋገር ጥበብ እንደዚህች ሴት ያለ የለም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እንዲህም አሉ፥ “ከምድር ዳርቻ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ በፊቷ ደም ግባትና በቃልዋ ጥበብ እንደዚች ሴት ያለ የለም።” Ver Capítulo |