Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሆሎፎርኒስም እንዲህ አለ፦ “ኃይል በእጃችን፥ ጥፋት ግን ጌታዬን በካዱት ላይ እንዲሆን ከሕዝቡ ቀድሞ የላከሽ እግዚአብሔር መልካም አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሆሎፎርኒስም አላት፥ “ኀይል በእጃችን፥ ጥፋትም ጌታዬን በካዱት ላይ ይሆን ዘንድ ከሕዝብሽ አስቀድሞ የላከሽ እግዚአብሔር በጎ ነገርን አደረገ። Ver Capítulo |