Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 11:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 አሁንም አንቺ ውብ እና አንደበተ ርቱዕ ነሽ፤ እንደተናገርሽው ከአደረግሽ አምላክሽ አምላኬ ይሆናል፥ አንቺም በንጉሥ ናቡከደነፆር ቤት ትኖሪያለሽ፤ ስምሽም በምድር ሁሉ ይታወቃል።”

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 አሁ​ንም አንቺ በመ​ል​ክሽ ውብ ነሽ፤ በቃ​ል​ሽም የተ​ባ​ረ​ክሽ ነሽ፤ እን​ዳ​ል​ሽ​ውም ከአ​ደ​ረ​ግሽ አም​ላ​ክሽ አም​ላኬ ይሆ​ነ​ኛል፤ አን​ቺም በን​ጉሡ በና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ቤተ መን​ግ​ሥት ትኖ​ሪ​ያ​ለሽ፤ ስም​ሽም በሀ​ገሩ ሁሉ ከፍ ከፍ ይላል።”

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 11:23
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos