ኢዮብ 38:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለልብ ጥበብን፣ ለአእምሮም ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለልብ ጥበብን ለአእምሮስ ማስተዋልን የሰጠ ማነው? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለሴቶች የፈትልን ጥበብና የተለያዩ የጥልፍ ሥራዎችን ዕውቀት ማን ሰጠ? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው? |
እርሱም ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብንና እውቀትን ደስታንም ይሰጠዋል፥ ለኃጢአተኛው ግን እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ሰው ይሰጥ ዘንድ እንዲሰበስብና እንዲያከማች ሥራን ይሰጠዋል። ይህም ደግሞ ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።