አለበለዚያም እኔን ስማ፥ ዝም በል፥ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።”
አለዚያ፣ ዝም ብለህ ስማኝ፤ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።”
አለበለዚያ ዝም ብለህ እኔ የምናገረውን ስማ፤ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።”
ያለዚያም እኔን ስማ፤ ዝም በል፥ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።”
ያለዚያም እኔን ስማ፥ ዝም በል፥ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።
ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ።
የምትናገረው ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትክክል መሆንህን እወድዳለሁና ተናገር።
ኤሊሁም ደግሞ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦
የአንበሳ ደቦሎች ተቸገሩ፥ ተራቡም፥ ጌታን የሚፈልጉት ግን መልካሙን ሁሉ አያጡም።
ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፥ ጌታን መፍራት አስተምራችኋለሁ።
ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ሀብታሞችና ድሆች በአንድነት።
እናንተ አላዋቂዎች፥ ማመዛዘንን ተረዱ፥ እናንተም ሞኞች አስተውሉ።