ኢዮብ 33:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የምትናገረው ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትክክል መሆንህን እወድዳለሁና ተናገር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የምትለው ካለህ፣ መልስ ስጠኝ፤ ትክክለኛነትህንም ማወቅ እፈልጋለሁና ተናገር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የምትለው ነገር ካለህ መልስልኝ፤ እኔ አንተን ነጻ ለማውጣት ስለምፈልግ ተናገር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ነገር ቢኖርህ ተናገር፤ ትጸድቅ ዘንድ እወድዳለሁና ተናገር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ነገር ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትጸድቅ ዘንድ እወድዳለሁና ተናገር። Ver Capítulo |