እንዲህም ብለው ነገሩት፦ “ዮሴፍ ገና በሕይወቱ አለ፥ እርሱም በግብጽ ምድር ላይ ሁሉ ገዥ ሆኖአል።” ያዕቆብም ልቡ ደነገጠ፥ ሊያምናቸውም አልቻለም።
ኢዮብ 29:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነርሱ ባልታመኑ ጊዜ ሳቅሁላቸው፥ የፊቴም ብርሃን አበረታታቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሣቅሁላቸው ጊዜ እውነት አልመሰላቸውም፤ የፊቴም ብርሃን ብርቃቸው ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ፈገግ ስልላቸው ተዝናኑ፤ ፊቴ ሲበራ የተቋጠረ ፊታቸው ተፍታታ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በእነርሱ ብስቅ አያምኑም፤ የፊቴም ብርሃን አልወደቀም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነርሱ ባልታመኑ ጊዜ ሳቅሁላቸው፥ የፊቴንም ብርሃን አላወረዱም። |
እንዲህም ብለው ነገሩት፦ “ዮሴፍ ገና በሕይወቱ አለ፥ እርሱም በግብጽ ምድር ላይ ሁሉ ገዥ ሆኖአል።” ያዕቆብም ልቡ ደነገጠ፥ ሊያምናቸውም አልቻለም።