ኢዮብ 29:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መንገዳቸውን መረጥሁ፥ እንደ አለቃ ሆኜ ተቀመጥሁ፥ ንጉሥ በሠራዊቱ መካከል እንደሚኖር፥ ኀዘንተኞችን እንደሚያጽናና ኖርሁ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 መንገድ መርጬላቸው አለቃቸው ሆኜ ተቀመጥሁ፤ በሰራዊትም መካከል እንዳለ ንጉሥ ኖርሁ፤ ሐዘንተኞችንም እንደሚያጽናና ነበርሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እኔ እንደ ፈለግኹት አስተዳድራቸው ነበር፤ ሠራዊቱንም እንደሚመራ ንጉሥ እመራቸው ነበር፤ በሚያዝኑበትም ጊዜ አጽናናቸው ነበር።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መንገዳቸውን መረመርሁ፤ እንደ አለቃም ሆኜ ተቀመጥሁ፤ ንጉሥ በሠራዊቱ መካከል እንደሚኖር ኖርሁ፤ በሚያዝኑም ጊዜ በእኔ ይጽናኑ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 መንገዳቸውን መረጥሁ፥ እንደ አለቃ ሆኜ ተቀመጥሁ፥ ንጉሥ በሠራዊቱ መካከል እንደሚኖር፥ ኅዘነተኞችን እንደሚያጽናና ኖርሁ። Ver Capítulo |