ኢዮብ 26:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጥበብ ለጐደለው ምን ምክር ሰጠኸው! ምንስ ዕውቀት ገለጥክለት! የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለማንስ ታማክራለህ? ጥበብ ሁሉ ለእርሱ አይደለምን? ማንንስ ትከተላለህ? ታላቅ ኀይል ያለው እርሱ አይደለምን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! |