ኢዮብ 23:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሱን እንዴት እንደማገኘው ምነው ባወቅሁ! ወደ ተቀመጠበትስ ስፍራ ምነው በደረስሁ! አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱን የት እንደማገኘው ባወቅሁ፤ ወደ መኖሪያውም መሄድ በቻልሁ! አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሚገኝበትን ቦታ ባውቅ እንዴት በወደድሁ ነበር፤ ወደሚኖርበትም ቦታ ብደርስ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እርሱን ወዴት እንደማገኘው ምነው ባወቅሁ! ወደ ነገሩ ፍጻሜም ምነው በደረስሁ! መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርሱን ወዴት እንዳገኘው ምነው ባወቅሁ! ወደ ተቀመጠበትስ ስፍራ ምነው በደረስሁ! |