La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 21:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቤታቸው በሰላም ከፍርሃት ነጻ ነው፥ የእግዚአብሔርም በትር የለባቸውም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቤታቸው ያለ ሥጋት በሰላም ይኖራል፤ የእግዚአብሔርም በትር የለባቸውም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ያለ አንዳች ሥጋት በሰላም ይኖራሉ፤ የእግዚአብሔር መቅሠፍት ደርሶባቸው አያውቅም፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቤታ​ቸው በብ​ል​ፅ​ግና የተ​ሞላ ነው፤ የሚ​ያ​ስ​ፈ​ራ​ቸ​ውም የለም። ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ መቅ​ሠ​ፍት አይ​መ​ጣ​ባ​ቸ​ውም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ቤታቸው ከፍርሃት ወጥቶ የታመነ ነው፥ የእግዚአብሔርም በትር የለባቸውም።

Ver Capítulo



ኢዮብ 21:9
9 Referencias Cruzadas  

የቀማኞች ድንኳን በደኅንነት ይኖራል፥ እግዚአብሔርንም የሚያስቈጡ ተዝናንተው ተቀምጠዋል፥ እግዚአብሔር ሁሉን በእጃቸው አምጥቶላቸዋል።”


የሚያስደነግጥ ድምፅ በጆሮው ነው፥ በሰላምም ሳለ ቀማኛ ይመጣበታል።


ድንጋጤ በዙሪያው ታስፈራዋለች፥ በስተ ኋላውም ሆና ታባርራቸዋለች።


ኮርማቸው ይወልዳል፥ ዘሩንም አይጥለውም፥ ላማቸውም ትወልዳለች፥ አትጨነግፍም።


በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥


እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ፥ በድንጋጤ ጠፉ።


እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም።


ሥርዓቴንም ቢያረክሱ፥ ትእዛዜንም ባይጠብቁ፥